የታላቁ ውዝግብ ፕሮጀክት 2.0

የኢየሱስን መምጣት ለመዘጋጀት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ቅጂዎችን በ2023 እና 2024 ስርጭቱን ይቀላቀሉ ።

Cover-Image_AM
iqL1705928575645

ኤለን ጂ ዋይት

የሰባተኛው ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን ተባባሪ መስራች

ከሌሎቹ ይልቅ ለዚህ መጽሐፍ ሰፊ ስርጭት ለማየት እጓጓለሁ … ምክንያቱም በታላቁ ውዝግብውስጥ ለዓለም የመጨረሻው የማስጠንቀቂያ መልእክት ከሌሎቹ መጽሐፎቼ በተለየ መልኩ ተሰጥቷል።

27.6k

ውርዶች

122

ቋንቋዎች

pTi1706000110755

ቴድ ኤን.ሲ.ዊልሰን

ፕሬዝዳንት፣ የሰባተኛው ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን

ቴድ ኤን.ሲ.ዊልሰን

ፕሬዝዳንት፣ የሰባተኛው ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን

እንዴት መሳተፍ እንደሚቻል

ደረጃ

ፕሮጀክት ለቤተ ክርስቲያን ቦርድ ያቅርቡ

ደረጃ

የማዳረስ ክልል ይምረጡ

ደረጃ

ዝርዝር ይዘዙ

ደረጃ

አሰራጭ

ጌታ ይህንን መጽሐፍ እንድጽፍ ያሳሰበኝ፣ ያለምንም መዘግየት በሁሉም የዓለም ክፍሎች እንዲሰራጭ ነው፤ ምክንያቱም የያዘው ማስጠንቀቂያዎች በእግዚአብሔር ቀን ይቆሙ ዘንድ ሕዝቦችን ለማዘጋጀት አስፈላጊ ናቸው።

ebB1706110102934

ኤለን ጂ ዋይት፣ የእጅ ጽሑፍ/ማኑስክሪፕት 24፣ 1891

ታላቁ ውዝግብን እና አጋዥ መርጃዎችን ያውርዱ

ታላቁ ተጋድሎ

ማጠቃለያ

የዓለም ሁኔታ እየተሻሻለ ወይስ እየተባባሰ ነው ብለው ያስባሉ? በዚህ ዘመን አብላጫው ህዝብ ዓለም እየባሰበት እንደሆነ ያምናል። ይህ ዓለም-አቀፋዊ ኢ-ተስፈኝነት ምናልባት በመጥፎ ዜናዎች የመጥለቅለቅ ልማድ ውጤት ሊሆን ይችላል፤ ወይም ደግሞ በዚህ መጽሐፍ ዕምብርት የቀረበውን ዓለም-አቀፋዊ ውጤት የሚያስከትለውን ታላቅ እውነት እንዲሁ በተፈጥሮ ስለምንገነዘበው ይሆናል፦ በፕላኔታችን አንዳች ልክ ያልሆነ፣ በእጅጉ የተበላሸ ነገር አለ፣ እናስተካክለውም ዘንድ አቅመ-ቢሶች ሆነናል። ታላቁ ተጋድሎ የሰብዓዊ ዘርን የመቆርቆዝ ምንጭ (መነሻ) የሚገልጥ ብቻ ሳይሆን በወረርሽኞችና በአደጋዎች፣ በሙስናና በእልቂት፣ በግድያና በብጥብጥ ጫጫታ ሥር እየተቀጣጠለ ያለውን እጅግ ግዙፍ ትግልም እንዲሁ ይገልጣል። በዚህ አስገራሚ ሥራ፣ ክፋት ፊት እንዳለው፣ መልካምነት የሚያሸንፍለት እንዳለው፣ ኃጢአትም መቋጫ እዳለው ይደርሱበታል። ለዚህ ዓለም መጨረሻ፣ እንዲሁም ሊመጣ ላለው ክቡርና አንፀባራቂ ዓለም መዘጋጀት ከፈለጉ ይህንን መጽሐፍ የግድ ማንበብ ይኖርብዎታል።

ቋንቋ:

በብዛት የወረደ

Cover-Image_DE

ቋንቋ: German

Cover-Image_FR

ቋንቋ: French

Cover-Image_PT

ቋንቋ: Portuguese

Cover-Image_ES

ቋንቋ: Spanish

Cover-Image_RU

ቋንቋ: Russian

Cover-Image_CS

ቋንቋ: Czech

Cover-Image_AR

ቋንቋ: Arabic

Cover-Image_NL

ቋንቋ: Dutch

Cover-Image_ZH-Hant

ቋንቋ: Chinese

የበለጠ ማወቅ ይፈልጋሉ?

  • Privacy Policy
  • Legal Notice
  • Trademark and Logo Usage